Get Mystery Box with random crypto!

#ሲሚንቶና ሰንዴይ ማርኬት * **** #የሲሚንቶ የዋጋ ንረት ተከሰተ ሲባል የተጠናው ሳይ | Ethio Construction

#ሲሚንቶና ሰንዴይ ማርኬት
* ****
#የሲሚንቶ የዋጋ ንረት ተከሰተ ሲባል የተጠናው ሳይንሳዊ መፍትሄ የቅዳሜና እሁድ ገበያ/ሰንዴይ ማርኬት።እንደው ምን ይሻላል? አስባችሁታል ነጋዴው ሲሚንቶውን ሰንዴይ ማርኬት ዘርግቶ ሲሸጥ።
#ለማንኛውም ለሀገር ሲባል የሲሚንቶ ስርጭት ጉዳይ ያለቅድመሁኔታ ከማእድን ሚኒስቴር እንዲወጣ እንጠይቃለን
#ችግሩ ሲሚንቶ ከፋብሪካ ወጥቶ በቀጥታ ወይም በአጭር ሁኔታ ለተጠቃሚው አለመድረሱ ነው።ፋብሪካ ላይ ብር400 ሆኖ ገበያ ላይ እንዴት ከብር1000 በላይ ይሸጣል?ምን ማለት ነው?

አውጥተው አውርደው እሄን ካሰቡ ዘሬን ሳይሆን ነገን እንፍራ.......

ለሃሳብ እና ኣስተያየት ይጠቀሙ

@Ethiocon143bot

https://t.me/ethioengineers1