Get Mystery Box with random crypto!

ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR | Ethio Dish Mereja

ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Add DLNA Function (ስልካችንን እና ረሲቨራችንን በ Hotspot ወይም በተመሳሳይ wifi በማገናኘት ስልካችን ውስጥ የሚገኙትን ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎች ኦዲዮዎች ወደ ቲቪያችን Cast አድርገን እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን።
Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)

Improved Biss Patch Menu
ማሳሰቢያ
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ Online Update ላይ ወይም የቴሌግራም ቦቶች (ቻናሎቻችን) ላይ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ለመጫን የግድ መሸጋገርያ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ እናመሰግናለን።

@Lifestar_Ethiopia_Bot
@SuperStar_Ethiopia_Bot
@GoldStarHdBot
17_11_2022