Get Mystery Box with random crypto!

የትኛውም አለም ላይ ያሉ ረሲቨሮች Football HD እና Varzish ቻናሎችን በአንድ ረሲቨር በ | Ethio Dish Mereja

የትኛውም አለም ላይ ያሉ ረሲቨሮች Football HD እና Varzish ቻናሎችን በአንድ ረሲቨር በሁለት ቲቪ መክፈት የማይችሉትን በ LIFESTAR 1000++ Platinum ብቻ በጥራት መክፈት ተቻለ ይሔም ማለት በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉትን ሁሉንም ጨዋታዎች በሁለት TV በአንድ LIFESTAR 1000++ Platinum ብቻ መመልከት ይቻላል ማለት ነው ቲቪ እንኳን ባይኖራችሁ በስልካችሁ ሆትስፓት ብቻ በመክፈት ያለ ኢንተርኔት ማየት ትችላላችሁ LIFESTAR ሁልግዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ የምንለው በምክንያት ነው።