Get Mystery Box with random crypto!

ማሳሰቢያ Yahsat 52.5 ላይ ያሉት Football HD እና TV Varzish ቻናሎች እንግሊዝ | Ethio Dish Mereja

ማሳሰቢያ
Yahsat 52.5 ላይ ያሉት Football HD እና TV Varzish ቻናሎች እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ FA Cup, ቻንፒዮንስ ሊግ፣ ኢሮፓ ሊግ፣ ላሊጋ፣ ጣሊያን ሴሪአ፣ ቦንደስሊጋ..... ስለሚያስተላልፉ ሁላችሁም ኢትዮሳት ያላችሁ ወይም Ethiosat የምትጠቀሙ አንድ GOLDSTAR High Quality LNB ጨምራችሁ በነፃ ሁሉንም ሊጎች በ HD ጥራት LIVE ማየት ትችላላችሁ ዛሬውኑ ዲሽ ገጣሚ ጠርታችሁ አሰሩ ቅድሚያ ግን Varzish እና Football HD ቻናሎች እኛ ሀገር ሲግናል ኳሊቲያቸው አነስተኛ ስለሆነ የግድ GOLDSTAR High Quality LNB ያስፈልጋችሗል ስለዚህ ዲሽ ገጣሚው ይዞ እንዲመጣ ንገሩት መልካም ጨዋታ።