አዲስ ያስመጣነውን H96MAX | TV SMART ማድረጊያ Android box ይመልከቱ። - በጣም ፈጣን የሆነው Android Version 11 ነው ያለው። - 4K ጥራት አለው። - Flat TV ለሌላችሁ በAv cable መጠቀም ያስችላል። - ከWifi በተጨማሪ RJ45 cable ይቀበላል በሱም Internet ያስጠቅማል። -Youtube,Netflix,Evission ,MYHD በጥራት ይሰራል ከዛ በተጨማሪ ከPlaystore ላይ ምንፈልገውን App Download ማድረግ እንችላለን። - Bluetooth ስላለው የተለያዩ Accessory ማገናኘት እንችላለን ለምሳሌ የBluetooth remote እና Joystick አገናኝተን Game መጫወት እንችላለን። ዋጋው • 32GB Internal storage በ4GB RAM - 3500 ብር ነው። •16GB Internal storage በ2GB RAM - 3100 ብር ነው። የተወሰነ ብዛት ስላለን ፈጥነው ይግዙን። አድራሻ መርካቶ ፣ ይርጋ ሃይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ወይም በ 0911951595 እና በ 0922567041 ይደውሉን። 1.6K views01:44