Get Mystery Box with random crypto!

ለዲሽ ገጣሚዎች ጥሩ ምክር Amos ማስሞያ ሰርቨር በየጊዜው እየጨመረ እንደሆነ ይታወቃል ከዚህ ሲስ | Ethio Dish Mereja

ለዲሽ ገጣሚዎች ጥሩ ምክር
Amos ማስሞያ ሰርቨር በየጊዜው እየጨመረ እንደሆነ ይታወቃል ከዚህ ሲስተም ለመጠቀም ሰርቨር አልቆብናል ሙሉልን ሲሉ ደንበኞቻችሁ ሰርቨሩን በምትሞሉላቸው ያላቸውን ረሲቨር ወስዳችሁ በምትኩ ነፃ 12 ወር FuncamPlus (Amos እና OSN የሚከፍቱ) እና ነፃ 6 ወር Apollo IPTV (Beiን sport) DSTቪ የሚከፍቱ) ሰርቨር ያላቸውን Goldstar 7200HD እና Goldstar 7500HD ረሲቨሮ ብትቀይሩላቸው በነፃ HD ረሲቨር አገኛችሁ ማለት ነው በዛላይ FuncamPlus ቀጥቀጥ ስለማይል ደንበኞቻችሁም አይቸገሩም አንድ አመት ድረስ ማለትም ሰርቨሩ እስከሚያልቅ ድረስ ምንም ጭቅጭቅ አትሰሙም ማለት ነው ስለዚህ በዚህ ሲስተም እርግጠኛ ነኝ ሁላችሁም ትጠቀማላች ዛሬውኑ ወደ ተግባር ግቡ።