Get Mystery Box with random crypto!

Ethiosat 57°E ላይ አዲስ የአውሮፓ ዋንጫን የሚያስተላልፉ 2 የ Bein Sport ቻናሎች ገ | ኢትዬ ዲሽ ከ ሳሚ ዲሽ info ®

Ethiosat 57°E ላይ አዲስ የአውሮፓ ዋንጫን የሚያስተላልፉ 2 የ Bein Sport ቻናሎች ገብተዋል Gosp 1 እና Gosp 2 ይባላሉ ነፃ ናቸው ግን ለጊዜው በ Net Audio ነው ድምፅ የሚከፍቱት የ LIFESTAR እና የ SuperStar ረሲቨሮችን ዝርዝር እፅፋለሁ
1. LIFESTAR 9595 4K
2. LIFESTAR 9090HD
3. LIFESTAR 9090mini
4. LIFESTAR 9090 Diamond
5. LIFESTAR 8585
6. REAL STAR 1010
7. REAL STAR 5050
8. SuperStar 6565 mega
ናቸው
EthioSat (NSS 57°E)
10985 H 45000