Get Mystery Box with random crypto!

ታዋቂው የ ፓኪስታኑ የስፖርት ቻናል የሆነዉ PTV SPORT @PAKSAT 38°E ላይ ሚገኘዉ | ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹 📡 🇪🇹

ታዋቂው የ ፓኪስታኑ የስፖርት ቻናል የሆነዉ
PTV SPORT
@PAKSAT 38°E ላይ ሚገኘዉ በ C-band LNB
የእንግሊዝ ፕ.ሊግን ለረጅም ጊዜ በእንግሊዝኛ ኮሜንታተር ሲያስተላልፍ ቆይትዋል በ SD የምስል ጥራት


አሁን ግን ደረጃቸውን ከፍ በማድረግ በ HD የምስል ጥራት Full HD የምስል ጥራት ከች ብለዋል

PAKSAT 38°E C-BAND LNB
4004 V 15555
PTV SPORT HD

180 ሰሀን ፣ C Band LNB ፣ HD Receiver