Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioconradio — ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioconradio — ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም
የሰርጥ አድራሻ: @ethioconradio
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.19K
የሰርጥ መግለጫ

በግንባታው ዘርፍ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሳምንታዊ የባለሙያዎች ፕሮግራም የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ከአሀዱ ሬድዮ 94.3 ትብብር
ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2-3 ሰዓት የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው።

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-08 16:55:56 የ2015 ዓ.ም 2ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ታሕሳስ 30/2015 ዓ/ም
2.2K views13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 09:22:46
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም የገና በዓል!
1.6K views06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 13:11:26
Wonderful Engineering. Beautiful airport in China.
1.3K views10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 19:09:15
ከአገልግሎት ውጪ በሆኑ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ፣ ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪች ሽያጭ ላይ የተደረገ የዋጋ ማሻሻያ
1.4K views16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 13:00:25 ኮንስትራክሽን ክሌም
         
#የኮንስትራክሽን ክሌም ለመስራት የውሉ የክፍያ መንገድ ላምፕ ሰም ወይስ አድሜዠርመንት የሚለውን መለየት ግድ ነው።

#የውሉ አይነትም ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(DBB) ወይም ዲዛይን ቢዩልድ(DB) ስለመሆኑ  መለየት ይገባል።

#DBB እና DB የተለያየ ጀኔራል ኮንዲሽን ይጠቀማሉ።ለምሳሌ FIDIC 2017 Red Book ለDBB እና Yellow Book ለDB መጠቀም ይቻላል።

#የክፍያ መንገዱ ላምፕ ሰም ወይም አድሜዠርመንት መሆኑ ግን የጀኔራል ኮንዲሽን እንድትቀይር አያስገድድም።ለምሳሌ ፒፒኤ 2011 ቨርሽን ለሁለቱም የክፍያ መንገዶች ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል።

#ስፔሻል ኮንዲሽን ላይ የተለወጠ የጀኔራል ኮንዲሽን ክሎስ ያለ እንደሆነ ማረጋገጥም ቀዳሚ ተግባር መሆን አለበት።

#ከዚህ በኋላ ለክሌሙ አግባብነት ያለውን የውል ድንጋጌ፣የህግ ድንጋጌ እና የጀኔራልና ስፔሻል ኮንዲሽን ድንጋጌ መለየትና መስፈርቱን የሚያሟላ ክሌም ማዘጋጀት ይቻላል።

#ከዚያም ክሌሙ ለአማካሪ፣ለዲስፒውት ሪቪው ቦርድ፣ለአርቢትሬሽን ወይስ ለፍርድ ቤት መቅረብ እንደሚገባው ለመለየት ጀኔራል ኮንዲሽኑን እና በዋናነት ስፔሻል ኮንዲሽኑን ማየት ይገባል።

        
           ጉባዔ አሰፋ(0910217422)
1.3K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 20:48:11 ኢትዮ ኮን ታህሳስ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ቀጥታ ስርጭት

https://fb.watch/hOQBE8Eruu/
1.1K viewsedited  17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 16:23:52
የቢሮ አድራሻ ለውጥ!

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ቀደም ሲል አገልግሎት ይሰጥበት ከነበረውና በቦሌ መንገድ ደንበልሲቲ አካባቢ ከበረበት ቢሮው የአድራሻ ለውጥ እያደረገ መሆኑን ለክቡራን ተገልጋዮች ያስታውቃል፡፡
አዲሱ የቢሮ አድራሻም አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ልዩ ስሙ አዋሬ እየተባለ በሚጠራው እና የመንግስት ቤቶች ኮርፖሬሽን ባስገነባው አዲስ ሕንፃ ላይ ነው፡፡
የቢሮ ለውጡ ሂደት በአጭር ጊዜ ተጠናቅቆ በቅርቡ በተደራጀ ሁኔታ ስራ የሚጀመር መሆኑንም እንገልፃለን፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን!

የግንባታ ጥበብ ለኢትዮጵያ ብልፅግና !
1.4K viewsedited  13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 12:40:19
የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ወደ ስራ መግባት ይኖርባቸዋል ተባለ

የሲሚንቶ አቅርቦትና ፍላጎት እንዲጣጣም ሁሉም የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ወደ ስራ መግባት እንደሚገባቸው ተገለጸ::

የሲሚንቶ አምራቾች ማህበርና የሲሚንቶ አምራቾች ባለቤቶች ማህበር በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

በመግለጫቸውም÷በተለያዩ የፀጥታ ችግሮችና የውጭ ምንዛሬ እጥረት ሳቢያ ምርት ያቆሙና በሙሉ አቅማቸው የማያመርቱ ፋብሪካዎች መኖራቸውን ገልጸዋል::

ከዚህ ጋር ተያይዞ የአዳዲስ ፋብሪካዎች ግንባታም መፋጠን እንዳለበት ተጠቁሟል፡፡

ምርት አቁሞ የነበረው መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካም በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ በመግለጫው ተነስቷል::

ፋብሪካው በቅርቡ ስራ እንዲጀምር ለማድረግም አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶች እንደሚላኩ ተመላክቷል፡፡

የመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምርት ማቆሙ ከ 20 እስከ 30 በመቶ የሚሆነው የሲሚንቶ ምርት አቅርቦት እንዲቀንስ አድርጎት እንደነበረም ነው የተገለጸው ።

ቸርቻሪዎችም የሚሸጡበትን የሲሚንቶ ዋጋ የመለጠፍ ግዴታ እንዳለባቸውም ነው የተገለጸው::

(FBC)
2.0K viewsedited  09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ