Get Mystery Box with random crypto!

Sunshine construction PLC Full Time ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊት ለ | Ethio construction info

Sunshine construction PLC

Full Time ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊት ለፊት, Addis Ababa, Ethiopia Project
August 28, 2022 - September 17, 2022

አስፓልት ፎርማን
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በደረጃ ሶስት የተመረቀና ስድስት አመት
በአስፓልት መንገድ ግንባታ ሥራ ፕሮጀክት በሥራ መደቡ ላይ
የሠራ፤ እድሜ: ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ:ከአዲስ አበባ ውጪ

የኸርዝወርክ ሱፐርኢንቴንዳንት
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ/በደረጃ ሶስት የተመረቀ አስራ አራት አመት በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሰራ፤ ከእዚህ ውስጥ ስድስት አመት በሥራ መደቡ ላይ የሰራ፤
እድሜ: ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ:ከአዲስ አበባ ውጪ

ማቴሪያል መሀንዲስ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀና ስድስት አመት በአስፓልት መንገድ ግንባታ ሥራ ፕሮጀክት ላይ በማቴሪያል መሐንዲስነት የሰራ
እድሜ: ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ:ከአዲስ አበባ ውጪ

ምክትል የመንገድ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ምህንድስና
በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ አስር ዓመት በመንገድ ግንባታ ሥራ ፕሮጀክት
ላይ የሰራ ከእዚህ ውስጥ አራት ዓመት በኃላፊነት የሰራ፤
እድሜ: ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ:ከአዲስ አበባ ውጪ

HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ
ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት የሥራ ቀናት የማይመለስ
ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቀለን፡፡ ወይም Gobeze.Assefa@Sunshineinvestmentgroup.net መላክ የምትችሉ
መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል.ማህበር ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት
ፊት ለፊት