Get Mystery Box with random crypto!

የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ለግንባታ የሚሆኑ ማቴሪያሎች ማለትም ፌሮ ብረት ፣ ብሎኬት ፣ ሲሚን | Ethio construction info

የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ለግንባታ የሚሆኑ ማቴሪያሎች ማለትም ፌሮ ብረት ፣ ብሎኬት ፣ ሲሚንቶ ፣ ማሰሪያ ሽቦ ፣ ሚስማር ላሚራ ፣ መስታወት ፣ አንግል አይረን ብረት ፣ ቶቦላሪ ብረት ፣ እስቴኮ እና ሌሎች ለግንባታ የሚሆኑ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
For more info: https://tenders.conlink.et/product_details/2209