Get Mystery Box with random crypto!

ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል 1. ስለ ትናንት ማሰብና 2. ከሰው | ኢትዮ - ጂምናዚየም

ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል
1. ስለ ትናንት ማሰብና
2. ከሰው ጋር ውድድር

ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል
1. ያለንን ማመስገንና
2. ዛሬን መኖር

ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል
1. እቅድ ማውጣትና
2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ


@ethiobodybuilder