#መጅኑኑ_ለይላ *** መጅኑኑ ለይላ መፅሀፍ እነሆ በቅርቡ የህትመት ጣጣውን ጨርሶ ወደናንተ ይደርሳ | ALFARUK MULTIMEDIA®
#መጅኑኑ_ለይላ
***
መጅኑኑ ለይላ መፅሀፍ እነሆ በቅርቡ የህትመት ጣጣውን ጨርሶ ወደናንተ ይደርሳል። በመፀሀፉ ላይ ቀድመን የለቀቅነው የሽፋን ምስልም ለውጥ ተደርጎለታል። የመፅሀፉን የምርቃት ፕሮግራም በድምቀት የምናከብርበትንና በይፋ ለገበያ የሚበቃበትን ቀንም በቅርብ የምናሳውቅ ይሆናል።
ደራሲው ሷሊህ አስታጥቄ እና የአል ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ባለቤት ፋሩቅ ጋሊብ