Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬዋ ኢትዮጵያ የማልኮራበት ብዙ አለ:: የማዝንበት የምታመምበት እልፍ ነው:: በየቀኑ የእናቶች | ታሪካዊት ኢትዮጵያ (History of Ethiopia )

በዛሬዋ ኢትዮጵያ የማልኮራበት ብዙ አለ:: የማዝንበት
የምታመምበት እልፍ ነው:: በየቀኑ የእናቶች እና ህፃናት እንባ
እንዲታበስ እና ሞት እዲቆም: ወንድም እህቶቼ ከጦርነት እንዲድኑ
እንዲመለሱ ወደሚወዱት ሰላም እንዲገቡ: በጭካኔ የተበደሉ
ወገኖቼ ሁሉ ፍትህ እንዲያገኙ እፀልያለሁ:: እመኛለሁ
እጠይቃለሁም:: ነገር ግን ስለ ትላንቱ የአያቶቼ ደማቅ የወርቅ
ታሪክ እና ለነገ የኔ ትውልድ ስለሚፅፈው ትልቅ የተስፋ ብርሀን
ስል ዛሬም ከነ ህመሜ የሀገሬን ሰንደቅ ሁሌም ከፍ እንዲል
እመኛለሁ አደርጋለሁም::

#አቤል_ባለሀገር

የታሪካዊት ኢትዮጵያን የዩቲዩብ ቻናል #ሰብስክራይብ አድርጉ : https://youtube.com/channel/UCJxIzBiXCY8chIBzfyAGtIA