Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ መላክ የባህል ህክምና መዳኒት ቀማሚ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_zena24 — መርጌታ መላክ የባህል ህክምና መዳኒት ቀማሚ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_zena24 — መርጌታ መላክ የባህል ህክምና መዳኒት ቀማሚ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_zena24
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.34K
የሰርጥ መግለጫ

News & Media Channel®
ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
ጥቆማዎችን እንዲሁም መረጃዎችን ለመስጠት የምፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
👉 #cross @Ethio_zena24_bot - ቀዳሚ ምርጫዎ
For UNIVERSITY students...

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-09-02 10:23:12
ትላንተት በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሀለት ህፃናት

የቤት ሰራተኛዋ ሁለት ህፃናት ልጆች ላይ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ፈፀመች !!

በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚንየም ብሎክ 51 ላይ ሁለት ህፃናት በአንዲት በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን ጃጉ ጆርናል ለማወቅ ችሏል፡፡

ወንጀሉን የፈጸመችው ግለሰቧ እጇን ለፖሊስ እንደሰጠች የተነገረ ሲሆን እስከ አሁን የአዲስ አበባ ፖሊስ በጉዳዩ ዙሪያ ያለው ነገር ባይኖርም የአካቢው ነዋሪዎች ወንጀሌ ወደተፈጸመበት ስፍራ ማቅናታቸውን ከስፍራው ያሉ የአይን እማኞች ለዳጉ ጆርናል ገልፀዋል፡፡

@Ethio_zena24
596 viewsedited  07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:14:25 ለ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የመጀመሪያ አመት (freshman students) ተማሪ በጣም ጠቃሚ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሀፍ
የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ከመልስ ጋር
የአንደኛ አመት mid ፈተና
የfinal ፈተና
Freshman Handouts እና COC ፊተና
ተቀላቀለን

@temari_eth
@temari_eth
283 views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:25:59
[Forwarded from Dallolcart]
[ Photo ]
Wireless Microphone for smart phone
የተሻሻለ ጥራት ያለው የድምፅ ማስተላለፊያ ቴክኖሎጂ
-20m ርቅት ውስጥ በጥራት ድምፅ መቅዳት የሚችል
-ከስልክ ጋር ያለምንም App የሚገናኝ
-ለረጅም ጊዜ ቻርጅ የሚያቆይ፣ አንዴ ቻርጅ ተሞልቶ ለ 8 ሰዓታት የሚያገለግል
-ለዩቲዩብና ፌስቡክ ቀጥታ ስርጭት/ቪሎግ ቀረፃ/ቃለ -መጠይቅ/ኮንፈረንስ/የመድረክ አፈፃፀም

ይምጡ ይዘዙን
ሃዋሳ ቡና ህንዕ ስር 0925555555
https://t.me/+K2He7EH50v1lZjA0
388 views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:51:02 Grade 12

የ 2014ዓ.ም 12ኛ ክፍል ፈተና በሁለት ዙር ይሰጣል።

1ኛ ዙር :- የ Social ሳይንስ ተማሪዎች ስሆኑ ከ መስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3, 2015 ድረስ ይሰጣል። (620,000+)

2ኛ ዙር :- የ Natural Science ተማሪዎች ስሆኑ ከ ጥቅምት 8 እስከ ጥቅምት 11, 2015 ድረስ ይሰጣል። (340,000+)

ተማሪዎች ያለ ምንም ምክንያት ለፈተናው ዝግጁ እንድሆኑ እናሳስባለን። በአንዳንድ አሉባልታዎች ምክንያት መዘናጋት እንደሌለባችሁ እና ዝግጅት ላይ ትኩረት እንድያደርጉ ተብሏል።

አስታውሉ:- የዘንድሮው ተፈታኝ ቁጥር ብዛት 960 ሺ በላይ ነው። ይህ ደግሞ በጣም ትልቅ ፉክክር እንደሚጠበቃችሁ ያሳያል።

@ethio_zena24
767 views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 22:10:10
ስለ 2014 የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ትምህርት ሚኒስቴር የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!
https://t.me/+Y3LCDtQumT0xZDVk
525 views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:19:06
#OromiaRegion

" ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://oromia.ministry.et/#/home ላይ መመልከት ይችላሉ " - ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ

የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ጀምሮ በኢንተርኔት ላይ ማየት ይችላሉ ብሏል።

ተማሪዎች ውጤታቸውን በኢንተርኔት የሚያዩበት አድራሻ ‘https://oromia.ministry.et/#/home መሆኑንም ቢሮው ገልጿል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ በሰጠው መረጃ ፦

451 ሺሕ 21 ተማሪዎች ለፈተና ተመዝግበው 98 ነጥብ 3 በመቶ ፈተናውን ወስደዋል።

የ9ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ለወንዶች 50 በመቶ እና ለሴቶች 47 በመቶ ነው።

በአርብቶ አደር አካባቢ የ9ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት ለወንዶች 47 % ለሴቶች 44 % ሲሆን ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ደግሞ ለወንዶች 44% እና ለሴቶች 41% ነው።

Credit : WMCC

@ethio_zena24
885 viewsedited  16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:37:35 ሕወሓት በዋግ፣ በወልቃይት አቅጣጫና በሱዳን ድንበር አካባቢ ወረራ ከፍቷል

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

መንግሥት ለሰላም አማራጭ ዕድል ለመስጠት ሲል የሕዝብ ማዕበል አስነሥቶ ሕጻናትን፣ ወጣቶችንና አረጋውያንን ለመማገድ የመጣውን የሕወሐት ታጣቂ፣ በምሥራቅ አማራ በኩል በጀግንነት ሲከላከል ቆይቷል።

ሕወሐት በምሥራቅ አማራ በኩል በቆቦና አካባቢው የከፈተው ወረራ በጀግናው የመከላከያ ሠራዊትና በደጀኑ ሕዝብ ጠንካራ የመከላከል ብቃት የተነሣ ባሰበው ልክ አልሄደለትም።

በዚህም ምክንያት ለሰላም የተሰጠውን ሁለንተናዊ አማራጭ አሽቀንጥሮ ጥሎ ወረራውን ወደ ሌሎች አካባቢዎች እያስፋፋ ይገኛል።

ያለ ጦርነት መኖር የማይችለው ሕወሐት በዋግ፣ በወልቃይት አቅጣጫና በሱዳን ድንበር አካባቢ ወረራ ከፍቷል።

@ethio_zena24
1.4K views10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:43:07
#Update

የኢፌዴሪ መንግስት ህወሓት በዋግ፣ በወልቃይት አቅጣጫና በሱዳን ድንበር (አማራ ክልል) አካባቢ ወረራ ከፍቷል ሲል አሳወቀ።

ከደቂቃዎች በፊት መግለጫ ያወጣው የኢፌዴሪ መንግስት ፤  " ሕወሐት በምሥራቅ አማራ በኩል በቆቦና አካባቢው የከፈተው ወረራ በጀግናው የመከላከያ ሠራዊትና በደጀኑ ሕዝብ ጠንካራ የመከላከል ብቃት የተነሣ ባሰበው ልክ አልሄደለትም " ብሏል።

በዚህ ምክንያት ወረራውን ወደ ሌሎች አካባቢዎች እያስፋፋ ነው ብሏል።

ህወሓት በዋግ፣ በወልቃይት አቅጣጫና በሱዳን ድንበር አካባቢ ወረራ መክፈቱን የገለፀው የኢፌዴሪ መንግስት ወራራውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት በተሟላ ዝግጅትና በጽኑ ቁመና እየተከላከለ ይገኛል ብሏል።

ዛሬም ድረስ ለሰላም አማራጮች የተዘረጉ እጆች አልታጠፉም ያለው የኢፌዴሪ መንግስት ይህ ለሰላም የተዘረጋው እጅ በሕወሐት ዕብሪታዊ ወረራ ምክንያት እንዳይታጠፍ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሚቻለውን ያድርግ ሲል አሳስቧል።

" ወገን የሆነው የትግራይ ሕዝብም ይሄንን የዕብሪት ወረራ በማውገዝ ሕወሓት ከሚያስከትልበት መከራ ራሱን ነጻ ያውጣ " ሲል ጥሪ አቅርቧል።

(የኢፌዴሪ መንግስት መግለጫ ከላይ ተያይዟል)

@ethio_zena24
1.3K viewsedited  09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 09:30:40
#AmharaEducationBureau

በ2015 የትምህርት ዘመን በአማራ ክልል በሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የተማሪ መመዝገቢያ ክፍያ ጭማሪ ማድረግ #እንደማይፈቀድ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።

"የተወሰኑ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የመመዝገቢያ ክፍያ ጭማሪ ማድረጋቸውን አረጋግጠናል" ያሉት የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ/ር)፤ ተግባሩ ህገ-ወጥ መሆኑን ጠቁመዋል።

በመሆኑም ማንኛውም በክልሉ የሚገኝ የመንግስት ትምህርት ቤት ከባለፈው ዓመት የተለየ ምንም አይነት የመመዝገቢያ ክፍያ ጭማሪ ማድረግ ያልተፈቀደለት መሆኑን ኃላፊው አሳስበዋል።

በአማራ ክልል የ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ 23/2014 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 04/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለጹ ይታወሳል።

@ethio_zena24
1.4K views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:32:06 ሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 10 ምርጥ የትምህርት ቻናሎች !

1 𝗘𝗡𝗗𝗥𝗘 𝗔𝗖𝗔𝗗𝗘𝗠𝗬

ENDRE ACADEMY ለኢትዮጵያ High school እና ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለየት ባለ መልኩ pfd,ppt,#COC exam , የአጠናን ስልቶች እና ለሎች አጋዥ መጽሐፎችንያቀርባል። በተለይ ለenterance ተፈታች ተማሪዎች ልዩ ትኩረት ይሰጣል።

ይቀላቀሉ Join us Here !
=====================

2, QUBEE ACADEMY

ለ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የመጀመሪያ አመት (freshman students) ተማሪ በጣም ጠቃሚ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሀፍ የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ከመልስ ጋርየአንደኛ አመት mid ፈተና የfinal ፈተና,Freshman Handouts እና COC ፊተና ለማግኘት !

ይቀላቀሉ Join us Here !
=========================

3, FRESHMAN EXAMS

የተለያዩ ዓመት የFreshman እና CoC ጥያቄዎችን፣የስራ ማስታወቂዎችን እና Official የ Scholarship ሊንኮችን  በነፃ ያገኙታል።ፈጥነው ይቀላቀሉን፤ይጠቀሙ።

ይቀላቀሉ Join us Here !
=========================

4, ETHIO ZENA 24

ተማሪ ነህ?አዎ ከሆነ መልስህ ምርጥ 10 ኢትዮጵያውያን መምህራኖች የሚገኙበትን ምርጥዬ ቻናል ልጋብዝክ፤በየቀኑ በማይጠገቡ ምክሮቻቸው እየመከሩ ለቀጣዩ የህይወት ገፆችህ መሰረት ለመሆን ዝግጁ ሆነው እየጠበቁህ ይገኛሉ።

ይቀላቀሉ Join us Here !
=========================

5, የእውቀት ማዕድ

የጠቅላላእውቀት(General knowledge)
በዚህ ቻናል በየቀኑ ከአለም የተሰበሰቡ አዳዲስ እውቀት የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

ይቀላቀሉ Join us Here !
=========================

7, For ተማሪ

ዩኒቨርስቲ አሪፍ ግሬድ የሚሠራው በችከላ ብቻ አይደለም መረጃ ወሣኝ ነገር ነው እንዲሁም ጥያቄወችንም በተደጋጋሚ መስራት ያስፈልጋል።

ይቀላቀሉ Join us Here !
=========================


7, 2014 EXAM TIPS

2014 መስከረም ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች በልዩ ሁነታ በማገዝ እና ምስጢራዊ መረጃዎችን ጭምር በማጋራት በተማሪዎች ዘንድ በጣም ተወዳጅነት ያገኘ ድንቅ ቻናል ነዉ !!
12ኛ ክፍል የሆናችሁ ተቀላቀሉ !
ማየት ማመን ነው

ይቀላቀሉ Join us Here !
=========================
=========================
=========================

ቻናላችን ምንግዜም ለእናንተ ለተማሪዎች ምርጥ ነገርን ከያለበት እያሰሰ ማቅረቡን ይቀጥላል አብራችሁን ሁኑ !

መርጠው ስለሚጠቀሙን እናመሰግናለን !
31 views16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ