Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ UEFA SPORTS ™🇪🇺

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_uefa_sport — ኢትዮ UEFA SPORTS ™🇪🇺
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_uefa_sport — ኢትዮ UEFA SPORTS ™🇪🇺
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_uefa_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.03K
የሰርጥ መግለጫ

የግዙፉ ውድድር ለአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ አድናቂዎች የተከፈተ አዲስ ቻናል ነው ። በዚህ ቻናል ላይ ፦
◉ የቻምፒየንስ ሊግ ጎሎች
◉ ቀጥታ የጨዋታ ስርጭት
◉ የቻምፒየንስ ሊግ ታሪኮች
◉ የኢሮፓ ሊግ እና የኮንፍረስ ሊግ ዜናዎችን
የአውሮፓ ውድድሮች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ብቸኛ ቻናል ነው ።
Creator = @Bt_Ben
Paid Promotio & Cross @Bt_Ben & @Kemazaya

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-04 19:50:06
ዲማሪያ የመጨረሻዎቹ 2 የኢሮፓ ሊግ ጨዋታዎች 4 አለው።


#UEl

SHARE "
@ETHIO_UEFA_SPORT
312 viewsM A T I, 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 19:40:07
ብዙ ግብ በማስቆጠር ናፖሊ በ25 ጎል አንደኝነቱን ይዟል።

#UCL

SHARE "
@ETHIO_UEFA_SPORT
290 viewsM A T I, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 19:30:18
በአንድ ጨዋታ ሚይዙት የጨዋታ ብልጫ ወይም የኳስ ቁጥጥር ማንቸስተር ሲቲ 63.6% በመያዝ አንደኛ ያረገዋል።

#UCL

SHARE "
@ETHIO_UEFA_SPORT
271 viewsM A T I, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 19:19:15
ቼልሲ በተቻለ ፍጥነት አዲስ ዋና አሰልጣኝ ለመቅጠር ይፈልጋሉ ከጁሊያን ናግልስማን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነቶች አርገዋል ዛሬም ጭምር የክለቡ ፕሮጀክት ከተወያየ በኋላ ጥሩ እጩ ሆኖ ይቆያል  #CFC

ሉዊስ ኤንሪኬንም  ያደንቃል ስራውን በትኩረት እየተከታተለ ነው።

ከፖቼቲኖ እና ከአሞሪም ጋር ቀጥተኛ ንግግሮች እስካሁን የሉም።

#Fabrizioromano

#UCL

SHARE "
@ETHIO_UEFA_SPORT
254 viewsM A T I, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 19:03:00
የተሳካ ቅብብል በማረግ ማንቸስተር ሲቲ በ91.5% የተሳካ ቅብብል የመጀመሪያ ደረጃ ይዘዋል።

#UCL

SHARE "
@ETHIO_UEFA_SPORT
250 viewsM A T I, 16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 19:00:38
ብዙ ታክል የገቡ ቡድኖች ውስጥ ሙኒክ በ127 የመጀመሪያው ነው።

#UCL

SHARE "
@ETHIO_UEFA_SPORT
244 viewsM A T I, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 18:57:20
ኳስን መልሶ በማስጣል ፍራንክፈርት 376 የመጀመሪያ ቦታ ላይ ይገኛሉ።

#UCL

SHARE "
@ETHIO_UEFA_SPORT
229 viewsM A T I, 15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 18:49:23
ብዙ ኳስ ባዳነ ኢንተር ሚላን በ38 ይመራል ሌላው እደሚከተለው ነው።

#UCL

SHARE "
@ETHIO_UEFA_SPORT
221 viewsM A T I, 15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 18:46:22
ግባቸውን ሳያስደፍሩ በመውጣት ሙኒክ በ7 ይመራል ሌላው እንደሚከተለው ነው።

#UCL

SHARE "
@ETHIO_UEFA_SPORT
216 viewsM A T I, 15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 18:40:57
በዘንድሮ ወድድር ያለውን የሻምፒዮንስ ሊግ ቁጥራዊ መረጃ ምርጥ 10 የሆኑትን በየሁሉም መስክ እናደርስላቹሀለን።

SHARE " @ETHIO_UEFA_SPORT
218 viewsM A T I, 15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ