Get Mystery Box with random crypto!

የ አፕሊኬሽናችን 1 - 12 Textbook ቋሚ ተጠቃሚዎች ከ 50,000 አልፈዋል። ለዚህ ስኬታ | Ethiopian text books

የ አፕሊኬሽናችን 1 - 12 Textbook ቋሚ ተጠቃሚዎች ከ 50,000 አልፈዋል።

ለዚህ ስኬታማ ውጤት የበቃነው እርስዎ የኛን አፕሊኬሽን እንዲጠቀሙ ጓደኛዎን ስለጋበዙ ስለሆነ ልናመሰግንዎ እንወዳለን።

አሁንም ተማሪ /አስተማሪ ጓደኛዎን አፕሊኬሽኑ ላይ "Tell a friend (Link)" የሚለውን ተጠቅመው መጋበዝ ይችላሉ።

ስለ አፕሊኬሽናችን ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ የGoogle Play ገጹን ይጎብኙ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks