Get Mystery Box with random crypto!

ከጎግል ፕሌይ አዲሱን Version ሲያዘምኑ:- - ከ1ኛ-6ኛ ክፍል የአማርኛ መማሪያ መጽሐፍ ታክ | Ethiopian text books

ከጎግል ፕሌይ አዲሱን Version ሲያዘምኑ:-

- ከ1ኛ-6ኛ ክፍል የአማርኛ መማሪያ መጽሐፍ ታክሏል።
- 5ኛ እና 6ኛ ክፍል ኅብረተሰብ ሳይንስ በአማርኛና በአንግሊዝኛ ተጨምሯል።
- የ11ኛ ክፍል History/ታሪክ መማሪያ መጽሐፍ ታክሏል።
- ከ9-12ኛ ክፍል የምልክት ቋንቋ መማሪያ መጽሐፍ ታክሏል።
- 2ኛ ክፍል ሒሳብ በአማርኛ የመማሪያ መጽሐፍ ተጨምሯል።
- 9ኛ እና 10ኛ ክፍል AFSOOMAALI (ሶማሊኛ) የመማሪያ መጽሐፍ ታክሏል።
- በ UI ላይ ማሻሻያዎች

- Grade 1-6 Amahric textbook added
- Grade 5&6 Hibreteseb Science & Social Studies added
- Grade 11 History textbook added
- Grade 9-12 Sign language textbook added
- Grade 2 Maths in amharic textbook added
- Grade 9&10 AFSOOMAALI (Somali) Textbook added
- improvements on UI
- bug fix

ከ GooglePlay 1-12 Text Books ብለው ወይም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks ማውረድ/download ማድረግ ይችላሉ።

በቀጣይ መረጃ ለማግኘት @ethio_textbooks

ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ሀሳብ ለመስጠት @esubalewa