Get Mystery Box with random crypto!

በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎችን ባፈራው በ'1-12 Text Books' አፕሊኬሽን ላይ የመማሪያ | Ethiopian text books

በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎችን ባፈራው በ"1-12 Text Books" አፕሊኬሽን ላይ የመማሪያ መፅሀፎች ፣ የመምህራን መምሪያ እና በምዕራፍ የተከፋፈለ የመልመጃ ጥያቄዎች ታገኛላችሁ።

የተካተቱት የት/ት አይነቶች:-

Grade 11 & 12 - አማርኛ፣ Biology, Chemistry, Civics, Economics, English, IT, Maths, Physics, Technical Drawing, Geography, General Business, ቋንቋ ትግርኛ, Afaan Oromo, History (G-12)

Grade 9 & 10 - አማርኛ፣ Biology, Civics, English, Maths, Physics, Chemistry, Geography, IT, (G-9 History, ቋንቋ ትግርኛ)

Grade 7 & 8 - አማርኛ፣ Biology, Chemistry, Maths, Physics, Social Studies, Civics, English

Grade 5 & 6 - Civics, English, Maths, Integrated science

Grade 1 - 4 - አካባቢ ሳይንስ, English, Maths

እና ሌሎችም ናቸው።

ከ GooglePlay 1-12 Text Books ብለው ወይም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks ማውረድ/download ማድረግ ይችላሉ።

መረጃ ለማግኘት @ethio_textbooks

ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ሀሳብ ለመስጠት @esubalewa