Get Mystery Box with random crypto!

ምርትና አገልግሎትዎን ከ44 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ባሉት ቴሌብር ላይ ተደራሽ ለማድረግ እና የድር | Ethio telecom

ምርትና አገልግሎትዎን ከ44 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ባሉት ቴሌብር ላይ ተደራሽ ለማድረግ እና የድርጅትዎን ሲስተም በቀላሉ ለማስተሳሰር የቅድመ ትግበራ ፍተሻ የሚያደርጉበት የዴቨሎፐርስ ፖርታል ተግባራዊ ማድረጋችንን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው!

የዴቨሎፐርስ ፖርታሉን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን https://developer.ethiotelecom.et ይጠቀሙ!

ቴሌብር-ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia