Get Mystery Box with random crypto!

ሞቅ ደመቅ ያለው ዒድ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ቅዳሜን ለበዓል ሸመታ ገበ | Ethio telecom

ሞቅ ደመቅ ያለው ዒድ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

ቅዳሜን ለበዓል ሸመታ ገበያ የመውጣት ሃሳብ ካለዎት በሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀውን ዒድ ኤክስፖን እንዲጎበኙ ጋብዘንዎታል!

የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ቆርጠው ሲገበያዩ እስከ ብር 2500 ላለው የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ይኖርዎታል!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia