እንኳን የሰላም፣አብሮነት፣ፍቅርና መደጋገፍ ተምሳሌት ለሆነውና ከሃገር ውስጥ አልፎ በዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርስነት ለተመዘገበው ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በአሉን በማስመልከት እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የጫምባላላ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ በማበርከት የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ! Ayidde cambalaalla! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia 12.6K views06:37