Get Mystery Box with random crypto!

ሽልማት የላቀ ግብይት ላከናወነችው! ማርች 8ን አስመልክተን ባዘጋጀነው በቴሌብር የላቀ ግብይት ለ | Ethio telecom

ሽልማት የላቀ ግብይት ላከናወነችው!

ማርች 8ን አስመልክተን ባዘጋጀነው በቴሌብር የላቀ ግብይት ለፈፀሙ ብልህ ሴቶች የታብሌት፣ ስማርት ስልክ፣ የገንዘብ እና የሞባይል ጥቅል በቃላችን መሰረት ሸልመናል!

በዲጂታል እና ፋይናንሻል አካታችነት ሴቶችን ማብቃት!

ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia