Get Mystery Box with random crypto!

በርካታ አማራጮች  ወደ ቴሌብር አካውንትዎ ገንዘብ ለማስገባት ለነዳጅ፣ ለመብራት እንዲሁም ለ | Ethio telecom

በርካታ አማራጮች  ወደ ቴሌብር አካውንትዎ ገንዘብ ለማስገባት

ለነዳጅ፣ ለመብራት እንዲሁም ለሌሎች ክፍያዎች፤ ለትራንስፖርት ወይም ለግብይት ክፍያ ወደ ቴሌብር አካውንትዎ ገንዘብ ገቢ ለማድረግ

በአቅራቢያዎ በሚገኙ የቴሌብር ወኪሎች
ከቴሌብር ጋር በተሳሰሩ 20 ባንኮች የሞባይል ባንኪንግ
በተጨማሪም በኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከሎችን ይጠቀሙ።