Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ደንበኞቻችን የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅዳችንን በስኬት እንድናጠናቅቅ ስላበቃን አብሮነ | Ethio techs Link

ውድ ደንበኞቻችን

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅዳችንን በስኬት እንድናጠናቅቅ ስላበቃን አብሮነታችሁ ከልብ እያመሰገንን ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የ1 ጂቢ ዳታ፣ 25 ደቂቃ ጥሪ እና 50 መልዕክት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ተጨማሪ ተመሳሳይ ስጦታ ማበርከታችንን በደስታ እንገልጻለን!
EthioTelecom

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs