Get Mystery Box with random crypto!

ተማሪዋን እንርዳት...አድሚሽን ካርዷን ባስ ውስጥ ጥላ ወረደች.. የ ጀነራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ | ኢትዮ Students News

ተማሪዋን እንርዳት...አድሚሽን ካርዷን ባስ ውስጥ ጥላ ወረደች..

የ ጀነራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነቺው እና የፊታችን ሰኞ ሀገር አቀፍ ፈተና የምትወስድ RADIA EDIRIS BUNKA የተሰኘች ተማሪ አድሚሽን ካርዷን ባስ ውስጥ ጥላ ወርዳለች... ያለ አድሚሽን ካርዱ ሀገር አቀፍ ፈተና ላይ መቀመጥ አትችልም ለዚህም ሲባል የ ጀነራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምታውቁ ሰዎች ለትምህርት ቤቷ እንድታሳውቁላት በትህትና እንጥይቃቹዋለን

አድሚሽን ካርዱን 0910222366 ጋር ይገኛል