Get Mystery Box with random crypto!

የዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምን ለየት ያረገዋል? - ማንም ሊሰርቀው አይችልም(ለፓለ | ኢትዮ Students News

የዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምን ለየት ያረገዋል?

- ማንም ሊሰርቀው አይችልም(ለፓለቲካ ጥቅም ሲሰረቀ እንደነበረው)!
- የግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፈተናውን ሊያሰሩ አይችልም!
- ተማሪዎች ስልክ ይዘው አይገቡ ፤ ከግቢ መውጣት አይችሉ ፣ ጉዳዩ ተዘጋ!
- ፈተኞችን በሬ እያረዱ የሚያበሉ ፣ የገጠር ትምህርት ቤቶች ከሰሩ!
- የፈተናው ኮድ 6 እና ከዛ በላይ እንደሚሆን ነው፣ ጎበዝ ተማሪዎች አረፉ!
ባጠቃላይ የዘንድሮ በቂ ዝግጅት ያደረጉ ተማሪዎች እና በትክክል ተምረው እዚህ የደረሱ ብቻ የሚያልፉበት ነው። በተጨማሪም እንደከዚህ በፊት ሳይማር ለበሬ መዋጮ አዋጥቶ ዩንቨርስቲ መግባት ስለማይኖር በራሱ ትንሽ የሚጥር የማለፍ እድሉ ከፍተኛ ያረገዋል።