Get Mystery Box with random crypto!

Woldia University በጦርነቱ ምክንያት የወልዲያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እ | ኢትዮ Students News

Woldia University

በጦርነቱ ምክንያት የወልዲያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ መሆኑን ከቤተቦቻችን የደረሰን መረጃ ያሳያል ።

"የወልደያ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ውጡ ተብለው ግቢውን ለቀው በእግራቸው እየሄዱ ነው።
ሮቢት እና ገንደመዩ ላይ ውጊያው እንደቀጠለ ነው።"