Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ት/ት ቢሮ የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ካላንደርን አሻሽሏል | ኢትዮ Students News

የአዲስ አበባ ት/ት ቢሮ የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ካላንደርን አሻሽሏል

የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ከላንደርን ማሻሻልን በተመለከተ!

1. የ8ኛ ክፍል ከተማቀፍ ፈተና ከሰኔ 27-29/2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።

2. የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ከሰኔ 20-23/ 2014 ዓ.ም ድረስ ይሆናል።

3. የትምህርት ቤት የመዝጊያ ስነ-ስርዓት እና ውጤት ማስረጃ የሚሰጥበት ቀን ሐምሌ 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይሆናል፡፡

https://t.me/Ethio_Students1
https://t.me/Ethio_Students1