Get Mystery Box with random crypto!

የቴ/ሙ/ስ/ ተቋማት መግቢያ ነጥብ ይፋ ተደረገ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ስል | ኢትዮ Students News

የቴ/ሙ/ስ/ ተቋማት መግቢያ ነጥብ ይፋ ተደረገ

በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ በ2014 ዓ.ም የሰልጣኞች ቅበላ መቁረጫ ነጥብን ይፋ አድርጓል፡፡

በዚሁ መሰረት በመጀመሪያው ዙር እና በሁለተኛው ዙር የ2013 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ማጠቃለያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት የቴ/ሙ/ስ/ ተቋማት ተቀብለው እንደሚያሰለጥኑ ተገልጿል።

Note: የቴ/ሙ/ስ/ ተቋማት ተጠሪነታቸው ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ተዛውሯል።

#ሼር

• ይቀላቀሉን •
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk