Get Mystery Box with random crypto!

ለመምህራን፣ተማሪዎች፣የተማሪ ወላጆች    ጉዳዪ:- የትምህርት ማጠቃለያን ይመለከታል 1ኛ. የ8ኛ ክ | 🇪🇹 Ethio Students Text Book grade 6 - 12 University 🎓

ለመምህራን፣ተማሪዎች፣የተማሪ ወላጆች
   ጉዳዪ:- የትምህርት ማጠቃለያን ይመለከታል
1ኛ. የ8ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ከሰኔ 26-27/2015 ዓ. ም

2ኛ. የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ከሰኔ 28-29/2015 ዓ. ም

️የፈተና መርሐግብሩንና ሌሎች ተያያዥ የመረጃ ለውጦች ከተደረጉ ወይም ማሻሻያዎች ካሉ እየተከታተልን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።