Get Mystery Box with random crypto!

ሀዛርድ የሚፈልገውን ዝና መልሶ ለማግኘት ከፊቱ ሁለት መሰናክሎች ገጥሞታል እነሱም ቪኒስየስ እና ሮ | ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

ሀዛርድ የሚፈልገውን ዝና መልሶ ለማግኘት ከፊቱ ሁለት መሰናክሎች ገጥሞታል እነሱም ቪኒስየስ እና ሮድሪጎ ናቸዉ ሲል MUNDO DEPORTIVO ዘግቧል።

መረጃዉ አያይዞ አንቸሎቲ ለቤልጂየማዊው አዲስ እቅድ አለው እናም ይህ ሀሳብ አዲስ ማእከል መፍጠርን ያካትታል። አዲሱም እቅድ ሀዛርድን ሀሰተኛ 9 ቁጥር ላይ ማጫወት ነው። ዮቪች ከክለቡ ውጪ ሆኗል ፣ አንቸሎቲ ደግሞ በማሪያኖ ላይ እምነት የለዉም። ስለዚህ ሀዛርድን የፈረንሳዩ ተጨዋች ምትክ አድርጎ የማየት እድሉ እየጠነከረ መቷል።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14