Get Mystery Box with random crypto!

የዒድ አልፈጥር በዓል #ነገ መሆኑ ታውቋል። የሸዋል ወር ጨረቃ በሳኡዲ አረበያ ዛሬ ሀሙስ በመታ | Ethio Neshida & Menzuma

የዒድ አልፈጥር በዓል #ነገ መሆኑ ታውቋል።

የሸዋል ወር ጨረቃ በሳኡዲ አረበያ ዛሬ ሀሙስ በመታየቷ የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ጁምዓ / አርብ ይውላል።

እንኳን 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ምንጭ፦ Haramain Sharifain