Get Mystery Box with random crypto!

ለፈገግታ ያህል ፣ #የኢድ_ቀን_ነው ።ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሀበሻዊው #ቢላል ቤት ለዚያራ ሄዱ እና | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

ለፈገግታ ያህል ፣

#የኢድ_ቀን_ነው ።ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሀበሻዊው #ቢላል ቤት ለዚያራ ሄዱ እና ፡^^ያ ቢላል ለ ኢድ ምን እረድክ?^^ ሲሉት

ቢላልም ^^ዶሮ^^ አላቸው ።
ረሡልም መልሰው ^አዛን አውጪ ሆነህ አዛን አውጪ ታርዳለህ?^ብለው ፈገግ አሉ ።(ሰ.ዐ.ወ)

JOIN
Channel: @ethio_muslim_nashida
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━