Get Mystery Box with random crypto!

የአላህ ሰላም ፥ በዚያ የሀቅ አገልጋይ ፣ ስደተኛው ነብይ ፣ ተርቦ ድሃን ሊያበላ ድንጋይ በሆዱ ላ | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

የአላህ ሰላም ፥ በዚያ የሀቅ አገልጋይ ፣ ስደተኛው ነብይ ፣ ተርቦ ድሃን ሊያበላ ድንጋይ በሆዱ ላሰረው ። የአላህ ሰላም ፤ ተናንሶ በነገሰው ፣ ሰብኮ በተሳካለት አንደበት ርዕቱ ሰው ። .. ለትሁቱ መሪ ፣ ለቃል ኪዳኑ አክባሪ ፣ አስታራቂ ለሆነው ዳኛ ፣ ለጀግናው ደፋሩ አርበኛ ።

አለይሂ አፍደሉ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አልይሂ
. https://t.me/ethio_muslim_nashida
. https://t.me/ethio_muslim_nashida