Get Mystery Box with random crypto!

ቤት መዋል ደብሮኛል። ቀኑን ሙሉ ስራዬ መተኛት፣ ቲቪ ማየት፣ ሞባይል መጎርጎር፣ አሁንም መተኛት.. | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼


ቤት መዋል ደብሮኛል። ቀኑን ሙሉ ስራዬ መተኛት፣ ቲቪ ማየት፣ ሞባይል መጎርጎር፣ አሁንም መተኛት...ኡፍፍ እንዴት ይቀፋል። ዛሬም እንደለመድኩት ሳሎን ሶፋው ላይ ተኝቻለሁ። በግራ እጂ ሪሞት ይዤ፣ በቀኜ ደግሞ ስልኬን ጎረጉራለሁ። ማዘር እና ፋዘር ቅድም ነበር ጥለውኝ የወጡት....

ለዛቤት ውስጥ ብቻዬን ነኝ። ማንም አልነበረም። ድንገት ሳላስበው የቤታችን በር ተንኳኳ። እናቴና አባቴ የወጡት አሁን ነው። ማን ይሆን ያንኳኳው ብዬ በዝግታ ወደ በሩ ተጠጋሁ። የጎረቤት ልጅ ነች። ሰፈር ውስጥ አሉ ከሚባሉ ቆንጆዎች ውስጥ አንዷ ናት። አለባበሷ ያስፈራል። ወደ ኋላ ገፍትራኝ ወደ ውስጥ ዘለቀች
#ሙሉውን ለማንበብ ⓄⓅⒺⓃ እሚለዉን ይጫኑ


OPEN