Get Mystery Box with random crypto!

በድጋፍ የተገኙት የህክምና ቁሳቁሶች የህክምና ዘርፉን የመማር ማስተማር ተግባር ለማሻሻል ለሚደረገው | Ministry of Education Ethiopia

በድጋፍ የተገኙት የህክምና ቁሳቁሶች የህክምና ዘርፉን የመማር ማስተማር ተግባር ለማሻሻል ለሚደረገው ስራ የላቀ አስተዋፆ እንዳላቸው ተገለፀ፡፡
======================
ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የባዮሜዲካል ቴክኒሻኖችንና መሐንዲሶችን ስልጠና ለማሳደግ እና በሆስፒታሎች ውስጥ ያለውን የህክምና አገልግሎት ለማሻሻል በጀርመን የፋይናንስ ትብብር፣ በጀርመን ልማት ባንክ KFW የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ሙሉ ዜናውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፣
https://www.facebook.com/share/p/4azpZTEjtnR4P3VZ/?mibextid=oFDknk