Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርትን ተቋማዊ ለማድረግና ለማጎልበት ምን እየተ | Ministry of Education Ethiopia

በኢትዮጽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርትን ተቋማዊ ለማድረግና ለማጎልበት ምን እየተስራ ነው?
......................................................................................................

ህዳር 9/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስቴር ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን/Mastercard Foundation፣ ከአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ፣ ከሻያሾኔ እና ከ50ዎቹ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት) ጋር በመሆን እየተገበረ ያለው ኢ-ለርኒግ ከፍተኛ ትምህርትን ለማጎልበት (e-Learning for Strengthening Higher Education / e-SHE) የተሰኘው የአምስት ዓመት ፕሮጀክት በኢትዮጽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርትን ተቋማዊ ለማድረግና ለማጎልበት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡

የፕሮጀክቱ ውጥኖችም
1. ሀገር አቀፍ የኢ-ለርኒግ ፖሊሲ ማዘጋጀት፣

2. በ5 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርት የሚዘጋጅባቸው ደረጃቸውን የጠበቁ መልቲ ሚድያ ስቱዲዮችን መገንባት፣

ሙሉ መረጃውን ያግኙ

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid023vCkv1Zm4v3z7c4abWMPXs1Ys1scLYqzLWepRyB8Mc1cY4Q8kbUA1N3w3FhPgHNml&id=100064682287722&mibextid=9R9pXO