Get Mystery Box with random crypto!

የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ፒኤችዲ) ትምህርት ዘርፉን በተመለከተ ለተጠየቁ ጥያቄዎች | Ministry of Education Ethiopia

የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ፒኤችዲ) ትምህርት ዘርፉን በተመለከተ ለተጠየቁ ጥያቄዎች ከሰጡት ምላሽ
............................................................................

የትምህርት ስብራቱ ዘመናትን የተሻገረ ነው፡፡ ይህንን ለማስተካከል በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ ሲሆን የፈተና ምዘና ስርዓቱም ከዚሁ ጋር የሚያያዝ ነው፡፡

ከ50 በላይ ያመጡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይግቡ ብንልም፤ ከተቀመጠው ነጥብ ወረድ ብለን ድጋሚ የማካካሻ ፈተና ወስደው የሚያልፉት ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚቀላቀሉበትን አሰራር እየተከተልን ነው፡፡ በትምህርት ስርዓቱ ውስጥ ያለውን ስብራት ማስተካከል ካልቻልን ልጆቻችን በህይወት ፈተና እንዲወድቁ እናደርጋቸዋለን፡፡ በመሆኑም በትብብር የተሻለ የትምህርት ስርዓት እንዲኖር መስራት አለብን።

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/
በቴሌግራም -https://t.me/ethio_moe
በትዊተር - http://twitter.com/fdremoe
በሊንክዲን - https://www.linkedin.com/company/ministry-of-education-ethiopia
በዌብሳይት - www.moe.gov.et

ይከታተሉ