Get Mystery Box with random crypto!

ለአሸከርካሪዎች ዝግ የተደረጉ መንገዶች ዛሬ ከ11:00 ጀምሮ ከፖሊስ ስራ ጋር በተያያዘ ሜክሲኮ | ETHIO-MEREJA®

ለአሸከርካሪዎች ዝግ የተደረጉ መንገዶች

ዛሬ ከ11:00 ጀምሮ ከፖሊስ ስራ ጋር በተያያዘ ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት ፕሮግራም ይካሄዳል፡፡

ከልደታ በላይኛው መንገድ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ

ከአፍሪካ ህብረት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ

ከጠማማ ፎቅ በንግድ ምክር ቤት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ

ከገነት መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ

ከሰንጋ ተራ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ

ከዲአፍሪክ ሆቴል ወደ ሜክሲኮ አደባባይ

ከቡናና ሻይ በላይኛው መንገድ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ

ፕሮግራሙ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ ስለሆኑ አሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅ እንዳያጋጥማቸው አማራጭ መንገዶች እንዲጠቀሙ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

     T.me/ethio_mereja
           ኢትዮ-መረጃ