Get Mystery Box with random crypto!

ዩክሬን በየቀኑ እስከ 100 የሚደርሱ ወታደሮቿን እያጣች መሆኑን ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ አስታወቁ!! | ETHIO-MEREJA®

ዩክሬን በየቀኑ እስከ 100 የሚደርሱ ወታደሮቿን እያጣች መሆኑን ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ አስታወቁ!!

ዩክሬን በየቀኑ ከ60 እስከ 100 የሚደርሱ ወታደሮቿን እያጣች መሆኑን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ቮሊድሚር ዘለንስኪ አስታወቁ። በምስራቅ ዩክሬን ያለው ሁኔታ “በጣም አደገኛ ነው” ሲሉ የገለጹት ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ፤ በየቀኑ ቁጥራቸው 500 የሚደርሱ ሰዎች እቆሰሉ መሆኑንም አስታውቀዋል።

ፕሬዝዳንት ቮሊድሚር ዘለንስኪ ኒውስ ማክስ ከተባለ የመገናኛ ብዙሃን ጋር በኪቭ ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ በዩክሬን ያለው አጠቃላይ ሁኔታ በጣም አስቸጋሪ ነው ብለዋል።
T.me/ethio_mereja
@ethio_mereja