Get Mystery Box with random crypto!

የእሳት አደጋው በቁጥጥር ስር ውሏል!! በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ መሃል መርካቶ ምን አለሽ ተራ ተብ | ETHIO-MEREJA®

የእሳት አደጋው በቁጥጥር ስር ውሏል!!

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ መሃል መርካቶ ምን አለሽ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ውሏል።

በተከሰተው የእሳት አደጋ የንብረት ውድመት ያጋጠመ ሲሆን የእሳትና ድንገተኛ መከላከል ሰራተኞች፣ የአካባቢው በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችና የፀጥታ ሃይሎች ባደረጉት ርብርብ የከፋ ጉዳት ሳያስከትል በቁጥጥር ስር ለማዋል ተችሏል።

https://www.facebook.com/100075981277063/posts/157745723434803/?app=fbl

T.me/ethio_mereja
ኢትዮመረጃ