አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ነን! አቺባደም በግዝፈቱ በዓለም ሁለተኛው ደረጃ ላይ የሚገኘው የጤና ክብካቤ ቡድን አካል የሆነውን በአዲስ አበባ ጽ/ቤቱን ከፍቷል፡፡ በቦሌ መድሀኒአለም አካበቢ አንበሳ ባንክ ህንፃ አንደኛ ፎቅ በሚገኘው እንግዳ መቀበያችን እናስተናግድዎታለን:: ለህክምናዎ ወደ ቱርክ ለመጓዝ መረጃ ቢሮአችንን ይጎብኙ እና የነጻ የህክምና አስተያየት ያግኙ። ለተከታታይ ጠቃሚ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/acibadem_ethiopia ይቀላቀሉ፡፡ 14.9K views09:28