Get Mystery Box with random crypto!

በ60 ሚሊዮን ዩሮ የተገነባው ብቅል አምራች ፋብሪካ ተመረቀ! በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ | ETHIO-MEREJA®

በ60 ሚሊዮን ዩሮ የተገነባው ብቅል አምራች ፋብሪካ ተመረቀ!

በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተገነባው ሱፍሌት ማልት ብቅል አምራች ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በዛሬው እለት ተመርቋል።

በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ በ60 ሚሊየን ዩሮ ወጪ የተገነባው ሱፍሌት ማልት ኢትዮጵያ የተሰኘው የብቅል ማምረቻ ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢብ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የምረቃ መርሐግብር እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን አስታውቋል።
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ