Get Mystery Box with random crypto!

ኤሪክ ቴንሀግ ስለ አንቶኒ ፊርማ 'በእውነቱ በአንቶኒ ዝውውር በጣም ደስተኛ ነኝ ለቡድናችን ት | ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

ኤሪክ ቴንሀግ ስለ አንቶኒ ፊርማ

"በእውነቱ በአንቶኒ ዝውውር በጣም ደስተኛ ነኝ ለቡድናችን ትልቅ የሆነ የፈጠራ ብቃትን እና የተፋላሚነትን መንፈስ ይዞ ይመጣል ወደ ቡድናችንም ጥራት ያለው የአጥቂ መስመር ተጫዋች እንጨምራለን ማለት ነው ።"

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans