Get Mystery Box with random crypto!

የማንቸስተር ሲቲው የ19 አመቱ የአካዳሚ አማካኝ ሼአ ቻርለስ በቦርሺያ ዶርትመንድ እየታየ ነው። | LINK

የማንቸስተር ሲቲው የ19 አመቱ የአካዳሚ አማካኝ ሼአ ቻርለስ በቦርሺያ ዶርትመንድ እየታየ ነው።

ቻርለስ: " በውድድር አመቱ መጨረሻ የሚሆነውን እናያለን በማን ሲቲ መቆየት እፈልጋለሁ ዋናው ግቤ ይህ ነው ነገር ግን የወደፊቱን ማንም አያውቅም" ሲል ተናግሯል ።

SHARE @ETHIO_MANCITY
SHARE @ETHIO_MANCITY

#EMC FOR ETHIOPIANS !