Get Mystery Box with random crypto!

የስፔኑ ክለብ የ22 ዓመቱን ኖርዌጂያን አጥቂ ከማንቸስተር ሲቲ ለማስፈረም የማልፈነቅለው ድንጋይ የ | LINK

የስፔኑ ክለብ የ22 ዓመቱን ኖርዌጂያን አጥቂ ከማንቸስተር ሲቲ ለማስፈረም የማልፈነቅለው ድንጋይ የለም ብሏል።

ማድሪድ፤ ሃላንድን ከእንግሊዝ ወደ ስፔን ማምጣት የፈለገው በፈረንጆቹ 2024 ሲሆን፣ ዋጋው 240 ሚሊዮን ዩሮ ሊደርስ ይችላል ሲል ኤኤስ የተሰኘው የስፔን ጋዜጣ ዘግቧል።(BBC)

SHARE @ETHIO_MANCITY
SHARE @ETHIO_MANCITY

#EMC FOR ETHIOPIANS !