Get Mystery Box with random crypto!

ሊቨርፑል በዘንድሮው የውድድር ዘመን እስካሁን ባደረጓቸው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ብዙ ጨዋታ ያመለ | ኢትዮ ሊቨርፑል™

ሊቨርፑል በዘንድሮው የውድድር ዘመን እስካሁን ባደረጓቸው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ብዙ ጨዋታ ያመለጣቸው ተጫዋቾች ያለው ክለብ ነው ። የቡድኑ ተጫዋቾች እስካሁን በድምር 162
ጨዋታዎችን በጉዳት አምልጧቿል ።

@liverpoolOfficial_1
@liverpoolOfficial_1