Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ የውድድር ዘመን በሊጉ በ13 ጨዋታ ቀድሞ ግብ ተቆጥሮብናል ከእነዚህ ጨዋታ ከመመራት ተነስተን | ኢትዮ ሊቨርፑል™

በዚህ የውድድር ዘመን በሊጉ በ13 ጨዋታ ቀድሞ ግብ ተቆጥሮብናል ከእነዚህ ጨዋታ ከመመራት ተነስተን ማሸነፍ የቻልነው 2 ብቻ ነው (vs ኒውካስትል እና ሌስተር) ከመመራት ተነስቶ ማሸነፍ የእኛ መለያ ነበር ነገርግን አሁን ይህ ሙሉ በሙሉ ከሞላ ጎደል እየተነነ ነው።

@liverpoolOfficial_1 @liverpoolOfficial_1