Get Mystery Box with random crypto!

​​አስባቹታል ግን #ፍቅር በነፃ #አየር በነፃ #ንስሀ በነፃ #የዘላለም_ህይወት በነፃ ----- | #ፍቅር #2

​​አስባቹታል ግን

#ፍቅር በነፃ
#አየር በነፃ
#ንስሀ በነፃ
#የዘላለም_ህይወት በነፃ
------------------------------
#መጠጥ በክፍያ
#ዝሙት በክፍያ
#ጭፈራ_ቤት በክፍያ
#ሺሻ_ጫት በክፍያ

እንዴት ከፍለን ጀሐነም እንገባለን
እናስብ ወገን


At @Ethio_Keldoch Share To Ur Friends

•═••• •••═•